Russia is waging a disgraceful war on Ukraine. Stand With Ukraine!
Anthem of the People's Democratic Republic of Ethiopia - ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ (Ītyoṗya, Ītyoṗya, Ītyoṗya, Qidämī) (Chinese translation)
A
A
Anthem of the People's Democratic Republic of Ethiopia - ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ
ኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ቅደሚ ፣
በኅብረሰባዊነት ፡ አብቢ ፡ ለምልሚ!
ቃል ፡ ኪዳን ፡ ገብተዋል ፡ ጀግኖች ፡ ልጆችሽ ፣
ወንዞች ፡ ተራሮችሽ ፣ ድንግል ፡ መሬትሽ ፣
ለኢትዮጵያ ፡ አንድነት ፡ ለነጻነትሽ ፣
መሥዋዕት ፡ ሊኾኑ ፡ ለክብር ፡ ለዝናሽ ።
ተራመጂ ፡ ወደፊት ፡ በጥበብ ፡ ጎዳና ፣
ታጠቂ ፡ ለሥራ ፡ ላገር ፡ ብልጽግና ።
የዠግኖች ፡ እናት ፡ ነሽ ፡ በልጆችሽ ፡ ኵሪ ፣
ጠላቶችሽ ፡ ይጥፉ ፡ ለዘላለም ፡ ኑሪ!
Chinese translationChinese

埃塞俄比亚,埃塞俄比亚,埃塞俄比亚是第一
埃塞俄比亚、埃塞俄比亚、埃塞俄比亚,是第一
繁荣、富饶在于社会主义!
您勇敢的儿子已拿定主意,
您的河山,您的处女地
应为埃塞俄比亚团结,为自由而献祭,
为了您的光荣和声誉!
在明智的道路上进取,
为自己的事业而努力,
为了繁荣在这片大地!
你是英雄母亲,自豪有你的儿女,
愿你的敌人灭亡,愿你永远活下去!
Thanks! ❤ | ![]() | ![]() |
Translations of "Anthem of the ..."
Chinese
Anthems of the Eastern Bloc and Allied States: Top 3
Comments
Music Tales
Read about music throughout history
Feel free to use this translation if referenced (e.g on Wikipedia by putting URL of translation).
This work is not copyrighted. / Nhenhe warrke arrangkwe kapirayte (copyright).