Russia is waging a disgraceful war on Ukraine. Stand With Ukraine!
Anthem of the People's Democratic Republic of Ethiopia - ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ (Ītyoṗya, Ītyoṗya, Ītyoṗya, Qidämī) (Transliteration)
A
A
Anthem of the People's Democratic Republic of Ethiopia - ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ
ኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ቅደሚ ፣
በኅብረሰባዊነት ፡ አብቢ ፡ ለምልሚ!
ቃል ፡ ኪዳን ፡ ገብተዋል ፡ ጀግኖች ፡ ልጆችሽ ፣
ወንዞች ፡ ተራሮችሽ ፣ ድንግል ፡ መሬትሽ ፣
ለኢትዮጵያ ፡ አንድነት ፡ ለነጻነትሽ ፣
መሥዋዕት ፡ ሊኾኑ ፡ ለክብር ፡ ለዝናሽ ።
ተራመጂ ፡ ወደፊት ፡ በጥበብ ፡ ጎዳና ፣
ታጠቂ ፡ ለሥራ ፡ ላገር ፡ ብልጽግና ።
የዠግኖች ፡ እናት ፡ ነሽ ፡ በልጆችሽ ፡ ኵሪ ፣
ጠላቶችሽ ፡ ይጥፉ ፡ ለዘላለም ፡ ኑሪ!
Transliteration

Итёԥԥя, Итёԥԥя, Итёԥԥя, қыдәми
Versions: #1#2
Итёԥԥя, Итёԥԥя, Итёԥԥя, қыдәми
бәхыбрәсәбавиннәт, аббыби, ләмлыми!
Қал кидан гәбтәвал җәгноч лыҗочышы,
вәнзоч тәрарочыш дынгыл мәретышы
ләИтёԥԥя андыннәт ләнәцаннәтышы
мәсваыт лихону ләкыбыр ләзыннашы.
Тәрамәҗы водыфит бәҭыбәбы годанна.
Таҭәқи ләсыра лагәр былыцыгынна!
Йәҗәгноч ыннат нәш, бәлыҗочыш кури.
Ҭәлаточыш йыҭфу, ләзәлаләм нури!
Thanks! ❤ | ![]() | ![]() |
Translations of "Anthem of the ..."
Transliteration
Anthems of the Eastern Bloc and Allied States: Top 3
Comments
Music Tales
Read about music throughout history
Feel free to use this translation if referenced (e.g on Wikipedia by putting URL of translation).
This work is not copyrighted. / Nhenhe warrke arrangkwe kapirayte (copyright).