Russia is waging a disgraceful war on Ukraine.     Sta achter Oekraïne!
Deel
Lettertypegrootte
Originele teksten

Ethiopian National Anthem (1975-1992) - ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ songtekst

ኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ቅደሚ ፣
በኅብረሰባዊነት ፡ አብቢ ፡ ለምልሚ!
ቃል ፡ ኪዳን ፡ ገብተዋል ፡ ጀግኖች ፡ ልጆችሽ ፣
ወንዞች ፡ ተራሮችሽ ፣ ድንግል ፡ መሬትሽ ፣
ለኢትዮጵያ ፡ አንድነት ፡ ለነጻነትሽ ፣
መሥዋዕት ፡ ሊኾኑ ፡ ለክብር ፡ ለዝናሽ ።
ተራመጂ ፡ ወደፊት ፡ በጥበብ ፡ ጎዳና ፣
ታጠቂ ፡ ለሥራ ፡ ላገር ፡ ብልጽግና ።
የዠግኖች ፡ እናት ፡ ነሽ ፡ በልጆችሽ ፡ ኵሪ ፣
ጠላቶችሽ ፡ ይጥፉ ፡ ለዘላለም ፡ ኑሪ!
 

 

Gegeven reacties